ስለ እኛ
ሕዝባዊ ጥሪ
- ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ
- ለሁሉም በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ ለሚንቀሳቀሱ ህብረብሔር የፖለቲካ ድርጅቶችና በብሔር/ብሔረሰብ ለተደራጁ ሁሉ
- ለኢትዮጵያን የሙያና የብዙሃን ድርጅቶች በሙሉ
- ለኢትዮጵያ ሠራተኞች፣ ላብ አደሮችና መምህራን
- ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች
- ስለ ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ተሟጋች ኃይሎች
- ለሴቶች እህቶቻችን፣ ለወጣቶች፣ ለተማሪዎች፣ ለታዳጊ ሕፃናት
- ለተለያዩ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተቋማትና አድባራት
- ለአዛውንት እናትና አባቶች
- ሊኢትዮጵያ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች
- በሀገር ቤትም ከሀገር ውጭ በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋ ለሚተላለፉ የሬድዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ጋዜጣና፣ መጽሔት ዝግጅት ክፍሎች
- በሀገር ቤትም ከሀገር ውጭ ላሉ ኢትዮጵያዊ ድረ ገጽ ክፍሎች
- በሀገር ቤትም ከሀገር ውጭ ላሉ ኢትዮጵያዊ የፓልቶክ መወያያ ክፍሎች
- በወያኔ የመንግሥት እርከን ተካፋይ ለሆናችሁ ተለጣፊ የፖለቲካ ድርጅቶች
- በወያኔ ዕዝሥር ለተሰለፋችሁ የሠራዊቱ አካላት
በ”አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ሕዝባዊ ንቅናቄ” ስም ኢትዮጵያዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን።